+++ to secure your transactions use the Bitcoin Mixer Service +++

 

Jump to content

የባሕል ጥናት

ከውክፔዲያ

የባህል ጥናትሥነ ኅብረተሠብ ወይን ሥነ ማኅበረሰብ ሌላ ስሙ ሶሲዮሎጂ የሰው ልጆች በቡድንና በተናጥል ያላቸውን ባሕል፣ ጠባይና አደረጃጀት የሚያጠና ክፍል ነው። በዚህም ውስጥ አንትሮፖሎጂ ወይም የሰው ልጅ ጥናት (ሥነ ሰብእ) አለ።

'ሶሲዮሎጂ' (ፈረንሳይኛsociologie /ሶሲዮሎዢ/) የሚለው ቃል በፈረንሳያዊው ጸሐፊ ኤማኑወል-ዦሰፍ ሲዬ በ1772 ዓ.ም. ከሮማይስጥ socius /ሶኪውስ/ (ባልንጀራ፣ ጓደኛ) እና ከግሪክ λóγος /ሎጎስ/ (ቃል ወይም ጥናት) በማጋጠም ተፈጠረ። የፈረንሳይ ፈላስፋ ኦጉስት ኮምፕት1830 ዓ.ም. ጀምሮ በሰፊ ጠቀመው። የኅብረተሰብ ጥናት ሲሆን የኅብረተሰብ ጽንሰ ሀሣብ በሮማይስጥ ትርጉም societas /ሶኪየታስ/ ወይም የባልንጀሮች ግንኙነት ያመልከታል።