+++ to secure your transactions use the Bitcoin Mixer Service +++

 

Jump to content

ዣን ዳርክ

ከውክፔዲያ
የ15:10, 22 ሜይ 2017 ዕትም (ከTil Eulenspiegel (ውይይት | አስተዋጽኦ) ተዘጋጅቶ)
(ለውጡ) ← የፊተኛው እትም | «የአሁኑን እትም ለመመልከት» (ለውጡ) | የሚከተለው እትም → (ለውጡ)
ዣን ዳርክ በሕይወቷ በ1421 ዓም እንደ ተሳለች

ዣን ዳርክ (ፈረንሳይኛ፦ Jeanne d'Arc; እንግሊዝኛ፦ Joan of Arc /ጆን ኦቭ አርክ/) 1404-1423 ዓም በእንግሊዝ-ፈረንሳይ መቶ ዘመን ጦርነት ጊዜ የፈረንሳይ ሴት አርበኛ ነበረች። በሮማን ካቶሊክ ዘንድ ቅድሥት ትባላለች።