+++ to secure your transactions use the Bitcoin Mixer Service +++

 

Jump to content

ክሮኤሽያ

ከውክፔዲያ
(ከክሮዋሽያ የተዛወረ)

Republika Hrvatska
ክሮሽያ

የክሮሽያ ሰንደቅ ዓላማ የክሮሽያ አርማ
ሰንደቅ ዓላማ አርማ
ብሔራዊ መዝሙር "Lijepa naša domovino"

የክሮሽያመገኛ
የክሮሽያመገኛ
ዋና ከተማ ዛግሬብ
ብሔራዊ ቋንቋዎች ክሮኤሽኛ
መንግሥት
{{{ፕሬዚዳንት
ጠቅላይ ሚኒስትር
 
ኮልንዳ ግራባር-ኪታሮቭች
አንድረይ ፕሌንኮቪች
የመሬት ስፋት
አጠቃላይ (ካሬ ኪ.ሜ.)
ውሀ (%)
 
56,542 (126ኛ)

1.09
የሕዝብ ብዛት
የ2016 እ.ኤ.አ. ግምት
 
4,190,700 (115ኛ)
ገንዘብ ዩሮ {{{የምንዛሬ_ኮድ}}}
ሰዓት ክልል UTC +1
የስልክ መግቢያ +385
ከፍተኛ ደረጃ ዶሜን .hr

ክሮኤሽያ ወይም ክሮሽያ (ክሮሽኛ፦ Hrvatska /ሕርዋትስካ/) የአውሮፓ አገር ነው። የቀድሞ ዩጎስላቪያ ክፍላገር ነበረ።

«ክሮኤሽያ» በእንግሊዝኛ የ«Croatia» ኣጠራር ያንጸባርቃል።[1] ይህም አጻጻፍ ከሮማይስጥ /ክሮዋቲያ/ ሲሆን ከኗሪ ስም /ሕርዋትስካ/፣ ሕዝቡም /ሕርዋቲ/፣ ቋንቋውም /ሕርዋትስኪ/ ደረሰ። የስላቪክ ቋንቋ ተናጋሪዎች የሆኑት ክሮአት ሕዝብ በዙሪያው ከ810 ዓም ገደማ ታውቀዋል፣ ከ600 ዓም አስቀድሞ ተዘዋዋሪዎች እንደ ነበሩ ይታመናል፤ ከእስኩቴስ ወይም ከሳርማትያ እንደ ደረሱ በብዙ መምህሮች ይታመናል። ትርጉሙ ተከራካሪ ሆኗል፤ በአንዳንድ አስተሳሰቦች ግን ከጥንታዊው ሀገር «አራኾሲያ» (በአሁኑ አፍጋኒስታንጥንታዊ ፋርስኛ /ሓራሑዋቲስ/) ጋር ዝምድና ይኖረዋል።


  1. ^ እንግሊዝኛው አጠራር የታላቅ የአናባቢ መፈራረቅ ምሳሌ ነው።